አገልጋዮች
ሐዋርያ ቦአኔርጌስ
ሐዋርያ ቦአኔርጌስ(ቦርን) በዙፋኑ ሕይወት ዓለም አቀፍ ቤተ-ክርስቲያን በሐዋሪያዊ ፀጋ በመሪነት የሚያገለግል ሲሆን ላለፉት 15 ዓመታት በተጠራበት መልእክተኛነት በእግዚአብሔር ፀጋና ሃይል በኢትዮጲያ፦ በሁሉም ክልል በመዘዋወር በአፍሪካ ፡- በሰሜን ሱዳን(ካርቱም) በአውሮፖ፦ ዴንማርክ፣ ሲውድን፣ፈረንሳይ፣ሲውዘርላንድና ጀርመን በጀማ ወንጌል ሰበካ፣በግል ሰበካ፣ቤተክርስቲያን በመትከልና ሌሎችን በመተካት አገልግሏል። በአሁኑ ሰዓት ደግሞ መቀመጫውን በሰሜን አሜሪካ:-Dallas-Texas በማድረግ በመገናኛ ብዙሃን በፌስቡክ፣ በዩቲውብ፣በቲክ ቶክ፣ በቴሌ ኮንፍራንስ፣በኤልሻዳይ ቴሌቪዥን:- እንዲሁም የዙፋኑ ሕይወት አለም ዓቀፍ ቤክን Dallas-Texas በመትከል የመልእክቱን ተደራሽነት በማስፋፋት ብዙዎችን በእውነት ቃል በማስተማርና በማስታጠቅ ፣አገልጋዮችን በማሰልጠን ፣ በጌታ ጸጋ በተአምራት፣ በፈውስ፣በነጻ ማውጣት፣በምክር ቃል በማገልገል ለብዙ ሺህ ህዝብ ወንጌል መድረስና ጌታን መቀበል ምክንያት እየሆነ ይገኛል።
Phone number: +1 202-423-0422
Email: apostleborn@gmail.com