መልእክተኛነታችን

 

መልእክተኛነታችን

አንድ ብቻ በሆነው  ባለራእይ (መለኮት) እንዲሁም ብቸኛ በሆነው በራእዩ በክርስቶስ ኢየሱስ በዩሃንስ14፥1-3 መሰረት በመንፈስ ቅዱስ ለሚመጣው ሙሽራ (ለክርስቶስ) ዝግጅት ሙሽሪትን(የክርስቶስ ቤተክርስቲያንን) ማንቃት እና የመጨረሻውን የፀጋና፤የመንግስቱን ወንጌል ክብር በመስበክ ሙሽራውን ማስቸኮል ነው።


ተልዕኮ 

  • 1- ሰዎች በክርስቶስ ኢየሱስ ስር እንዲሰዱና እንዲመላለሱ ማድረግ።

    2-ትምህርቶችን በአካልና በመገናኛ ብዙሃን መስጠት።

    3-ሰዎች ጸጋቸውን እንዲያውቁና በዚያም ጸጋ እንዲገለጡ ማገዝና እውቅና መስጠት።

    4-በሚቀጥል የእግዚሃብሄር መንግስት ላይ ትኩረት በማድረግ ወንጌልን መስራት።

    5-በጉን ክርስቶስን ማፍጠንና ማስቸኮል።

    6-እውነተኛ የክርስቶስ ኢየሱስ ደቀመዝሙር ማፍራት።

    7-በእውነት እና በመንፈስ ማምለክ።

    8-ለሚድኑ የሂዎት ሽታ ለሚሞቱት የሞት ሽታ መሆን።

    9-የእግዚአብሔርን መልክ መድረስ(ሰዎችን ማገዝ)

 

እሴቶች

1 መልእክተኛነታችን

2 የእግዚአብሔር ቃል  

3 የጾምና የጸሎት ሕይወት

4 ወንጌልን መስበክ 

5 አስራትና በኩራት፤መባና የፍቅር ስጦታ መስጠት 

6 በታማኝነት ማገልገል

7 ምስጋናና አምልኮ

8 ድሆችን ማገዝ

9 ቅንነትና በጎ ህሊና

10 ሚስጢር ጠባቂነት

11 ትጋትና ልባምነት

12 ቅድስና እና መታዘዝ

13 ግልጽነትና ቀጥተኝነት

14 የጌታ ራት